Choose your meal
የዝልዝል ስጋ ወጥ Recipe Ingredients ► 1 ኪሎ ስጋ
► 1ጭልፋ የቲማቲም ጭማቂ
► 1 ስኒ በርበሬ(ድልህ)
► 1 ጭልፋ ቅቤ
► 1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቁንዶ በርበሬ አነስ ያለ ቀይ ሽንኩርት
► 1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ኮረሪማProcess ■ ስጋውን በቀጭኑ መዘልዘልና ቀዩን ሽንኩርት አድቆ ከትፎ አጋም እስኪመስል ድረስ ቅቤ ጨምሮ ማቁላላትና ቲማቲም ጨምሮ ለትንሽ ጊዜ ከተቁላላ በኋላ በርበሬ ጨምሮ በማብሰል ስጋውን ጨምሮ ውሃ በመከለስ ጨውና የተዘጋጀውን ቅመም ጨምሮ ጣእሙን ቀምሶ ማውረድ

