EXTERIOR

የዝኩኒ ቦልስ Recipe
Ingredients
► ½ ኪሎድንች
► 2 ትላልቅ ዝኩኒ
► 50 ግራም የተፈጨ ቺዝ
► 2 እንቁላል
► 1 ግንድ ባሮ
► 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 3 ስኒ የተፈጨ የዳቦ ዱቄት
► ዘይት
► ጨው
Process
■ ድንች ቀቅሎ ልጦ መዳመጥ
■ ባሮ ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ መክተፍ
■ ዝኩኒውን መፈቅፈቅ ውሃውን መጭመቅ ውሃውን ወደድንቹ መጨመር
■ ባሮ ነጭ ሽንኩርት መጥበስ
■ የተጠበሰውን ወደድንችና ዝኩኒው ጨምሮ ማዋሃድ ቺዝና ጨው መጨመር
■ እንቁላል መምታት
■ እያድቦለቦሉ እንቁላል መንከር ከዛ ዳቦ ዱቄት እያንከባለሉ መጥበስና አውጥቶ ማቅረብ