Choose your meal
የድንች,ጎመንና ተልባ ቦልስ Recipe Ingredients ► ½ ኪሎድንች
► 1 እስር ግማሽ የሃበሻ ጎመን
► 1 እንቁላል
► 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 6 ነጭ ሽንኩርት
► 2 ሾርባ ማንኪያ ተልባ
► 5 የቡና ስኒ የዳቦ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ ድንች መቀቀል በትኩሱ መዳመጥ
■ ጎመንቅጠል ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ ከትፎ መጥበስ ከዛ ከተዳመጠው ድንች ጋር ማደባለቅ ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ መጨመር ጨውና ቁንዶ በርበሬ መጨመር
■ እንቁላል በጨው መምታት ከዛ የተደባለቁትን እያድቦለቦሉ መንከር የዳቦ ዱቄት ማስንካት መጥበስ አቀዝቅዞ ማቅረብ

