Choose your meal
የድንችና እርድ ሾርባ Recipe Ingredients ► 1/2 ድንች
► 2 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 ግንድባሮ
► 1 ፍሬዝኩኒ
► 1 ሊትር የአትክልት ሾርባ ማጣፈጫ
► 1 የሾርባ ማንኪያ እርድ
► 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ ድንቹንዝኩኒውንሽንኩርትና ነጭሽንኩርት ባሮውን በደቃቁመክተፍና ማጠብ
■ በድስት ዘይት አግሎ ነጭሽንኩርትንና ባሮውን ማቁላላት እርድመጨመር ድንችና ዝኩኒ ጨምሮ ውሃ ጠብ እያረጉማብሰል
■ አውር ዶከቀዘቀዘ በኋላ ሁሉንም መፍጨት
■ የተፈጨውን ሾርባ በድስት ገልብጦ የአትክልት ሾርባ ማጣፈጫ ጨው ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማብሰልና ማቅረብ።

