EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የድንች ወጥ Recipe
Ingredients
► 200ግራም ቀይ ሽንኩርት
► 200ግራም
► 200ሚ.ሊ ዘይት
► 200ግራም የተከተፈ ድንች
► 5ፍሬው የወጣለት ቃሪያ
► 1የሾርባ ማንኪያ የተቀላቅለ እርጥብ ቅመሞችና ጨው
Process
■ ሽንኩርቱንና ቲማቲሙን በመጠነኛ ውሃ አብስሎ ዘይት መጨመርና ሲበስል ድንቹን መጨመርና ለብ ያለ ውሃ በመጨመር ሲንተከተክ ጨውና ቅመሞቹን ጨምሮ በማማሰል ድንቹ መብሰሉን አይቶ ቃሪያ በመጨመር ማውጣት