Choose your meal
የድንች የጥቅል ጎመን ሾርባ Recipe Ingredients ► 4 ፍሬድንች
► 1 ጥቅልጎምን
► 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 4 ፍሬ ነጭሽንኩርት
► 1 ግንድባሮ
► 1 ሊትር የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ
► 4 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ ድንች ጥቅል ጎመን ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ግንድ ባሮ በደቃቁ ከትፎ ማጠብ በድስት ዘይት አግሎ ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት ባሮውን ማቁላላትጥቅል ጎመን መጨመር ውሃጠብ እያርጉ ማቁላላት
■ የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ ጨምሮ ማንተክተክ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማውጣትና ማቅረብ

