EXTERIOR

የግሬፕ ጭማቂ Recipe
Ingredients
► 1 ኩባያ የግሬፕ ጭማቂ
► 4 ሎሚ
► 1 ኩባያ ስኳር
► 3 ኩባያ ውሃ
Process
■ ሎሚውን ጨምቆ ከስኳሩና ከውሃ ጋር ማዋሃድና የግሬፑን ጭማቂ በመጨመር ሁሉንም አዋህዶ ቀዝቀዝ ሲል ማቅረብ