EXTERIOR

የፎሶሊያ ካሮት ወጥ Recipe
Ingredients
► 250ግራም ቀይ ሽንኩርት
► 200ግራም ዘይት
► 300ግራም የተቀቀለ ፎሶሊያ
► 300ግራም የተቆራረጠ ካሮት
► 1የሻይ ማንኪያ ደረቅ ዝንጅብል
► የተከተፈ ቃሪያ
► እርድ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ሽንኩርቱን ካበሰሉ በኋላ ዘይት አድርጎ ማብሰልና ፎሶሊያውንና ካሮት ውሃ ጨምሮ እያማሰሉ ማብሰልና ጨው
■ በቁንዶ በርበሬ
■ ዝንጅብል
■ እርድ ጨምሮ እንዲበስል ማድረግና ቃሪያውን ጨምሮ ማውጣት