EXTERIOR

የፓስቲኒ ሾርባ Recipe
Ingredients
► 4የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
► የተከተፈ ሽንኩርት
► 10ኩባያ የዶሮ መረቅ
► የተከተፈ ቲማቲም
► 2ኩባያ ፓስቲኒ
Process
■ ቅቤውን አቅልጦ ሽንኩርቱንና ቲማቲሙን ጨምሮ እያበሰሉ መረቁን መጨመርና ፓስቲውን ጨምሮ አንተክትኮ ማውጣት