Choose your meal
ዳቦ ፍርፍር በእንቁላል Recipe Ingredients ► 4 ትንንሹ ዳቦ
► 2 እንቁላል
► 1 ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► 2 ነጭ ሽንኩርት
► 1 የሻይ ማንኪያ መከለሻ ቅመም
► 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
► ቅቤ
► ክኖር
► ዘይትProcess ■ መጥበሻ/ድስት ላይ ዘይት ማጋል
■ ነጭ ሽንኩርት መጨመር ቀላ አስኪል መጥበስ ቀይ ሽንኩርት መጨመር ቲማቲም መጨመር
■ ውሀ ጠብ አድርጎ ማቁላላት በርበሬ እና ቅመሞቹን መጨመር ውሀ ጠብ እያረጉ ጊዜ ወስዶ ማቁላላት1 ሲኒ ውሀ መጨመር ውሃው ሲፈላ ቅቤ ጠብ ማድረግ ዳቦውን ቆራርሶ መጨመር ከቁሌቱ ጋር ማዋሃድ

