Choose your meal
ፍርፍር በኦምሌት Recipe Ingredients ► 1 ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
► 1 ነጭ ሽንኩርት
► ዘይት
► ቅቤ
► ጨው
► ክኖር
Process ■ ዘይት በድስት ማጋል
■ የተከትፈ ሽንኩርት መጨመር
■ ቲማቲም መጨር
■ ነጭ ሽንኩርት መጨመር
■ ውሀውን ሲጨርስ በርበሬ መጨመር
■ ክኖር መጨር
■ ውሀ ጠብ እያረጉ በደምብ ማቁላላት በደምብ ሲቁላላ 1 ሲኒ ውሀ መጨምር አንድ እንጀራ ለማፈርፈር
■ ጨው መጨመር
■ ትንሽ እንጀራውን ጨምሮ ማላወስ
■ እንቁላል መጥበሻ ላይ ዘይት ጠብ አድርጎ ማጋል አንድ እንቁላል መስበር

