Choose your meal
ፎሶሊያ ሰላጣ Recipe Ingredients ► 50 ግራም የተቀቀለ ፎሶሊያ
► 2 የሾ ርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
► 2 ተቀቅሎ
► በረጅሙ የተከተፈ የፈረንጅ ቃሪያ
► 2 ሰፋ ያለ የሰላጣ ቅጠል
► 50 ግራም በረጅሙ ተተፋቀ ፕሮ ቮለን ቺዝ ጨው እና ቁንደ በርበሬ
► 2 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ሀይት
Process ■ በመቀላቀያ ሳሕን ውስጥ ፎሶሊያ፣ቃሪያና እቁላል በማድረግ
■ በቀነስተኛ እቃ ዘይት ፣የሎሚጭማቂ፣ጨው እና ቁንደ በርበሬ በማድረግ በደንብ ማዋኋድና በተራ ቁጥር1 ባለው ቅልቅል ላይ መጨመር
■ በደንብ ካላወሱ በኋላ በማቅረቢያ ሳሕን ላይ ሰላጣውን አንጥፎ የተቀላቀለውን መገልበጥ
■ ቺዙን ከላይ በመነስነስ ማቅረብ

