EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ፑቢ ሳም Recipe
Ingredients
► ሙዝ
► 2 የሾርባ ማንኪያ የለውዝ ቅቤ
► 2የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ
► ፈልቶ የቀዘቀዘ 1 የቡና ሲኒ አረንጓዴ ሻይ
► 1 ማግ ወተት
Process
■ ሙዝ
■ የለውዝ ቅቤ
■ ተልባ
■ አረንጓዴ ሻይ
■ ወተት ሁሉንም መፍጫ በመፍጨት አስውቦ ማቅረብ