EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ፒዛ ማርጋሪታ Recipe
Ingredients
► ለፒዛ የተዘጋጀ ሊጥ
► ሶስ
► ቺዝ
► ጦስኝ
► የወይራ ዘይት
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
Process
■ ሊጡን በክብ በመዳመጥ የቲማቲሙን ሶስ የተዳመጠው ሊጥ ላይ በመቀባት ቺዙን ነስንሶ የወይራ ዘይቱንና ነጭ ሽንኩርቱን በመቀላቀል በላዩ በማፍሰስ ጦስኙን በማድረግ በምድጃ ውስጥ በመክተት ማብሰልና ማውጣት