EXTERIOR

ፒዛ አል ፋንጊ Recipe
Ingredients
► የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► የቲማቲም ሶስ
► ቺዝ
► ጦስኝ
► የወይራ ዘይት
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► ጨው
► መሽሩም
Process
■ ሊጡን በክብ መዳመጥና ሶሱን መቀባትና እንጉዳዩን ደርድሮ ቺዙን በመነስነስና ነጭ ሽንኩርትና ጨው ከዘይቱ ጋር ቀላቅሎ በሊጡ ላይ ማፍሰስና በምድጃ ውስጥ በመክተት ሲበስል አውጥቶ ማቅረብ