EXTERIOR

ፒዛ አቢሲኒያ Recipe
Ingredients
► ለፒዛ የተዘጋጀ ሊጥ
► የፒዛ ሶስ
► ቋንጣ
► በርበሬ
► የደቀቀ ሽንኩርት
► ቅቤ
► ውሃ
► ዘይት
► ቁንዶ በርበሬ
► ቺዝ
Process
■ በመጥበሻ ላይ ዘይት በማጋል ሽንኩርት ቋንጣ በመጥበስ ከ2ደቂቃ በኋላ በርበሬና ውሃ ጨምሮ በደንብ አቁላልቶ የፒዛውን ሶስ ጨምሮ በጨውና በቁንዶ በርበሬ አጣፍጦ ማውጣትና የፒዛውን ሊጥ አብስሎ የተዘጋጀውን ቁሌት በላዩ ላይ በማፍሰስ ምድጃ ውስጥ ከቶ ከ20ደቂቃ በኋላ አብስሎ ማውጣት