EXTERIOR

ፒዛ ኦሬንታል Recipe
Ingredients
► የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► የፒዛ ሶስ
► ቺዝ
► የደቀቀ ስጋ
► የደቀቀ ሽንኩርት
► ዘይት
► የደቀቀ ቃሪያ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ መጥበሻ ላይ ዘይት በማጋል ሽንኩርት ጨምሮ እያማሰሉ ስጋ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማብሰልና ሊጡን በክብ በመዳመጥ የፒዛ ሶሱን ቀብቶ ቺዝ የበሰለውን ስጋ በላዩ በማድረግ የደቀቀውን ቃሪያ በተን በተን አድርጎ ምድጃ ውስጥ በመክተት አብስሎ ማውጣት