EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ፓስታ ላዛኛ Recipe
Ingredients
► 1ኪሎ ፉርኖ ዱቄት
► 16 በመጠኑ የተመታ እንቁላል
► ጨው
Process
■ ፉርኖ ዱቄቱን ከእንቁላሉ ጋር እያዋሃዱ ማቡካትና ሊጡ ጠንከር ሲል እየዳመጡ በቁመቱ መቁረጥና ጨው ባለበት የፈላ ውሃ ውስጥ እንደ ፓስታ ለ20ደቂቃ አብስሎ ፓስታውን አንድ ባንድ እያውጡ በንፁህ ጨርቅ ላይ በማድረግ ማድረቅ