| ፓስታ በስጋና በእንጉዳይ ክሬም Recipe |
| Ingredients |
► የተቀቀለ ፓስታ ► የተከተፈ ስጋ ► በስሱ የተቀረጠ እንጉዳይ ► የተከተፈ የወይራ ፍሬ ► የተከተፈ ሽንኩርት ► ቅቤ ► ፉርኖ ዱቄት ► ክሬም ► ጨው ► ቁንዶ በርበሬ
|
![]() |
| Process |
■ ስጋውን በቅቤ ማቁላላትና ሽንኩርቱንና እንጉዳዩን ጨምሮ እያማሰሉ ክሬም የወይራ ፍሬ ጨውና ቁንዶ በርበሬ የተቁላላው ላይ በመጨመር ሁሉንም በአንድ አዋህዶ ሲበስል ከተቀቀለው ፓስታ ጋር አዋህዶ ማቅረብ
|
|
|
| |
| |
| |
| |