EXTERIOR

ፓስታ በስጋ ሶስ Recipe
Ingredients
► የበሰለ ፓስታ
► 230 ግራም የተከተፈ ስጋ
► የተከትፈ ሽንኩርት
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► ዘይት
► ፉርኖ ዱቄት
► 1 ኩባያ ቀይ ቪኖ
Process
■ የተከተፈውን ስጋ በዘይት ማቁላላትና ቀይ ሽንኩርት
■ ነጭ ሽንኩርትና ዱቄቱን ጨምሮ እያማሰሉ ቪኖውን በመጨመር ማንተክተክና የበሰለውን ፓስታ ከተዘጋጀው ሶስ ጋር አዋህዶ ማቅረብ