EXTERIOR

ፓስታ በቲማቲም Recipe
Ingredients
► የበሰለ ፓስታ ስፓጌቲ
► የተከተፈ ቲማቲም
► ቅቤ
► ዘይት
► ጨው
► የተከትፈ ካሮት
► የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
Process
■ ቲማቲም ካሮት ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ሁሉንም ውሃ በገባበት ድስት ወስጥ ጨምሮ ሲበስል ቅቤና ዘይቱን በሌላ ድስት አድርጎ የበሰሉትን አትክልቶችና ጨው ጨምሮ ማቁላላትና አውርዶ ከበሰለው ፓስታ ጋር አዋህዶ ማቅረብ