| ፓስታ በቲማቲምና በእርጎ ሶስ Recipe |
| Ingredients |
► 540ግራም የበሰለ ፓስታ ► እርጎ ► ቅቤ ► ፉርኖ ዱቄት ► መረቅ ► የቲማቲም ሶስ ► ጦስኝ ► ጨው ► ቁንዶ በርበሬ
|
![]() |
| Process |
■ ቅቤውን ማቅለጥና ዱቄቱን ጨምሮ በማዋሃድ መረቁን ጨምሮ እያማሰሉ በደንብ ማዋሃድና የቲማቲሙን ሶስ ጦስኝ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ሁሉንም በደንብ ማዋሃድና ከተቀቀለው ፓስታ ጋር አዋህዶ እርጎውን ጨምሮ ማቅረብ
|
|
|
| |
| |
| |
| |