EXTERIOR

ፓስታ በቲማቲም ሶስ Recipe
Ingredients
► 540ግራም ፓስታ
► ቲማቲም
► ዘይት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► ጦስኝ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን ከዘይት ጋር በመጠኑ ማቁላላትና ጦስኙን ጨምሮ እያቁላሉ ቲማቲሙን
■ ጨው
■ ቁንዶ በርበሬ በመጨመር እያማሰሉ ከተቀቀለው ፓስታ ጋር አደባልቆ ማቅረብ