EXTERIOR

ፓስታ በአተርና በቲማቲም Recipe
Ingredients
► 540ግራም የተቀቀለ ፓስታ
► አተር
► ስኳር
► የተከተፈ ቲማቲም
► ቅቤ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► ጦስኝ
Process
■ አተሩን ስኳርና ውሃ በማድረግ መቀቀልና ውሃውን አንጠንፍፎ ጦስኙን በቅቤ አቁላልቶ ቲማቲሙን ጨምሮ እያማሰሉ የበሰለውን ፓስታ አተር ጨምሮ ጨውና ቁንዶ በርበሬ በመጨመር ሁሉንም አዋህዶ ማቅረብ