EXTERIOR

ፓስታ በእንጉዳይ ሶስ Recipe
Ingredients
► 540ግራም የተቀቀለ ፓስታ
► የተከተፈ እንጉዳይ
► ቅቤ
► የፉርኖ ዱቄት
► ወተት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ቅቤውን አቅልጦ እንጉዳዩን መጥበስና ዱቄቱንና ወተቱን ጨምሮ አዋህዶ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ሁሉንም አዋህዶ ከበሰለው ፓስታ ጋር አዋህዶ ማቅረብ