Choose your meal
ፓስታ በዶሮ እና በአትክልት Recipe Ingredients ► 1/2 ኪሎፓስታ
► 2 የዶሮ መላላጫ
► 1 ፍሬ ዝኩኒ
► 1 ፍሬ ካሮት
► 6 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
► 1 ሊትር ወተት
► 2 ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► 4 የሻይ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ የዶሮ መላላጫውን 4 መአዘን ከትፎ ቡኒ እስኪመስል መጥበስ
■ ዝኩኒና ካሮቱን በ 4 መአዘን መክተፍ ዶሮ ውደተጠበሰበት ዘይት መጥበስ
■ ቅቤ ማቅለጥ ፉርኖ ዱቄቱን ጨምሮ ማማሰል ወተት መጨመሮ ማብሰል የተጠበሱትን ዶሮ ካሮት ዝኩኒ መጨመር
■ ፓስታ ማብሰል ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማቅረብ።

