EXTERIOR

ዶሮ በዝንጅብል Recipe
Ingredients
► 2 ትልልቅ የዶሮ መላላጫ
► 1 እንቁላል
► 2 የቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና በርበሬ
Process
■ ዶሮውን አጥቦ በ 4 ማዕዘን መክተፍ፣
■ በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ እንቁላል መምታትና ጨውና ቁንዶ በርበሬ መጨመር፣
■ የተከተፈውን ዶሮ የተመታውን እንቁላል ውስጥ ነክረው አውጥተው ፉርኖ ዱቄት ማስነካትና ፣መጥበስ ፣ማውጣት
■ በመጥበሻ ላይ ዘይት አግሎ ዶሮውን ጠብሶ ማውጣት።
Ingredients
► 2 ዶሮመላላጫ
► 1 እንቁላል
► 2 ቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ዶሮውን በ4 መአዘን መክተፍ
■ እንቁላል ጨውና ቁንዶ በረበሬ መምታት ዶሮውን ነክሮ ፉርኖዱቄት ማስነካት መጥበስ